"ጠቅላላ ጉባኤ የጠራነው የፋይናንስ ሪፖርት ለማቅረብ፤ ለአሁኑና ወደፊትም ለሚመጣው ማኅበረሰብ የሚጠቅም የመተዳደሪያ ደንብ ክለሳ ላይ ለመነጋገር ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው Podcast By  cover art

"ጠቅላላ ጉባኤ የጠራነው የፋይናንስ ሪፖርት ለማቅረብ፤ ለአሁኑና ወደፊትም ለሚመጣው ማኅበረሰብ የሚጠቅም የመተዳደሪያ ደንብ ክለሳ ላይ ለመነጋገር ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

"ጠቅላላ ጉባኤ የጠራነው የፋይናንስ ሪፖርት ለማቅረብ፤ ለአሁኑና ወደፊትም ለሚመጣው ማኅበረሰብ የሚጠቅም የመተዳደሪያ ደንብ ክለሳ ላይ ለመነጋገር ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው

Listen for free

View show details

About this listen

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ለሰኔ 29 / ጁላይ 6 በሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ለመላ የማኅበረስብ አባላት ስለቀረበው የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪና የመነጋገሪያ ዋነኛ አጀንዳዎች ያስረዳሉ።
No reviews yet